Resources

የፕ/ር መስፍን ወልደማርያም ትንቢታዊ ትንተና
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚስቶች ማህበር በነሃሴ ወር 1996 በሂልተን ሆቴል ባዘጋጀው የራዕይ 2020 መድረክ ላይ ፕ/ር መስፍን ወልደማርያም የአገሪቱን ወቅታዊ ሁኔታዎች ከግምት በማስገባት የኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊያን እጣ ፈንታ ምን ሊሆን እንደሚችል በንግግር ያቀረቡት ሰፊ ጥናታዊ ትንታኔ፡፡